የዶቼቬለ የቀጥታ ስርጭት ተከታታዮቻችን እንደምን ዋላችሁ እንደምን አመሻችሁ? የዛሬውን ስርጭት ታምራት ዲንሳ ይመራል ። ሸዋዬ ለገሠ ደግሞ የዓለም ዜና ታቀርብልናለች። እስከ ምሽቱ ሁለት ሰዓት በሚዘልቀው የቀጥታ ስርጭታችን የዓለም ዜና የዜና መጽሔት እንዲሁም ሳምንታዊው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ይቀርባሉ። የቀጥታ ስርጭታችንን እየተከታተላችሁ ለሌሎች የምታጋሩትን ዶቼቬለ ከልብ ያመሰግናል ። የዶይቼ ቬለ የቀጥታ ሥርጭት ከሳተላይት በተጨማሪ በዋናው ድረገጻችን፣ በቴሌግራም እና በዩቲዩብም ይተላለፋል። ማድመጫውን ለወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ቆዩ ። ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ እና እየቴሌግራም ቻናሎች በሚከተሉት ማገናኛዎች መከተል ትችላላችሁ ። https://www.youtube.com/@dwamharic/videos https://t.me/dw_amharic dwamharic_newshour
1:02:25

3.6K views4 months ago
FacebookDW Amharic
ጤና ይስጥልን! እንደምን አላችሁ? ለአንድ ሰዓት በሚዘልቀው በዕለቱ ሥርጭት የዓለም ዜና ልታሰማን ኂሩት መለሠ፥ እንዲሁም ጠቅላላ ሥርጭቱን ለመምራት ደግሞ ማንተጋፍቶት ስለሺ በቀጥታው ስቱዲዮ ይገኛሉ ። የዶይቼ ቬለ የቀጥታ ሥርጭት ከሳተላይት በተጨማሪ በዋናው ድረገጻችን፣ በቴሌግራም እና በዩቲዩብም ይተላለፋል። ማድመጫውን ለወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ቆዩ። ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ ና እየቴሌግራም ቻናሎች በሚከተሉት ማገናኛዎች መከተል ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/@dwamharic/videos https://t.me/dw_amharic dwamharic_newshour | DW Amharic
1:02:00

5.3K views3 months ago
FacebookDW Amharic
የዶቼቬለ የቀጥታ ስርጭት ተከታታዮቻችን እንደምን ዋላችሁ፤ እንደምን አመሻችሁ? የዕለቱን ስርጭት ታምራት ዲንሳ ይመራል ። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ደግሞ የዓለም ዜና ያቀርባል። እስከ ምሽቱ ሁለት ሰዓት በሚዘልቀው የቀጥታ ስርጭታችን የዓለም ዜና የዜና ፤ትንታኔ ዜና፣ እንዲሁም ሳምንታዊዎቹ የአድማጮች ማኅደር ፣ ትኩረት በአፍሪቃ እና በማድመጥ መማር ተከታታይ ድራማ ይቀርባሉ። የቀጥታ ስርጭታችንን እየተከታተላችሁ ለሌሎች ወዳጆቻችሁ ስለምታጋሩ ዶቼቬለ ከልብ ያመሰግናል ። የዶይቼ ቬለ የቀጥታ ሥርጭት ከሳተላይት በተጨማሪ በዋናው ድረገጻችን፣ በቴሌግራም እና በዩቲዩብም ይተላለፋል። ማድመጫውን ለወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ቆዩ ። ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ እና እየቴሌግራም ቻናሎች በሚከተሉት ማገናኛዎች መከተል ትችላላችሁ ። https://www.youtube.com/@dwamhari
1:05:34

3.9K views4 months ago
FacebookDW Amharic
ጤና ይስጥልን! እንደምን አላችሁ? ለአንድ ሰዓት በሚዘልቀው በዕለቱ ሥርጭት የዓለም ዜና ሂሩት መለሰ ታሰማናለች ። ጠቅላላ ሥርጭቱን ለመምራት ደግሞ ማንተጋፍቶት ስለሺ በቀጥታው ስቱዲዮ ይገኛል ። የዶይቼ ቬለ የቀጥታ ሥርጭት ከሳተላይት በተጨማሪ በዋናው ድረገጻችን፣ በቴሌግራም እና በዩቲዩብም ይተላለፋል። ማድመጫውን ለወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ቆዩ። ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ ና እየቴሌግራም ቻናሎች በሚከተሉት ማገናኛዎች መከተል ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/@dwamharic/videos https://t.me/dw_amharic dwamharic_newshour | DW Amharic
1:02:03

4.9K views5 months ago
FacebookDW Amharic
የሐሙስ ታኅሣሥ 23 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የቀጥታ ሥርጭት ጤና ይስጥልን! እንደምን አላችሁ? ለአንድ ሰዓት በሚዘልቀው በዕለቱ ሥርጭት የዓለም ዜና ልታሰማን ኂሩት መለሰ፥ እንዲሁም ጠቅላላ ሥርጭቱን ለመምራት ደግሞ ሸዋዬ ለገሠ በቀጥታው ስቱዲዮ ይገኛሉ ። የዶይቼ ቬለ የቀጥታ ሥርጭት ከሳተላይት በተጨማሪ በዋናው ድረገጻችን፣ በቴሌግራም እና በዩቲዩብም ይተላለፋል። ማድመጫውን ለወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ቆዩ። ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ ና እየቴሌግራም ቻናሎች በሚከተሉት ማገናኛዎች መከተል ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/@dwamharic/videos https://t.me/dw_amharic dwamharic_newshour | DW Amharic
1:02:07

5:36
የማክሰኞ ኀዳር 23 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የቀጥታ ሥርጭት ጤና ይስጥልን! እንደምን አላችሁ? ለአንድ ሰዓት በሚዘልቀው በዕለቱ ሥርጭት ታምራት ዲንሳ የዓለም ዜና ሊያሰማን፥ ጠቅላላ ሥርጭቱን ለመምራት ደግሞ አዜብ ታደሰ በቀጥታው ስቱዲዮ ይገኛሉ። የዶይቼ ቬለ የቀጥታ ሥርጭት ከሳተላይት በተጨማሪ በዋናው ድረገጻችን፣ በቴሌግራም እና በዩቲዩብም ይተላለፋል። ማድመጫውን ለወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ቆዩ። ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ ና እየቴሌግራም ቻናሎች በሚከተሉት ማገናኛዎች መከተል ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/@dwamharic/videos https://t.me/dw_amharic dwamharic_newshour | DW Amharic
3.3K views5 months ago
FacebookDW Amharic
2:31
በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባትን የተቃወመዉ ዘመቻ የምዕራባውያን የኢትዮጵያ “የውጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ ገብነትን” ለመቃወም የተጀመረው ንቅናቄ የኮሚቴው አባላት ዛሬ በአዲስ አበባ አገር ፍቅር ቲያትር ማዕከል ነበር የጀመሩት፡፡ የኮሚቴ አባላቱ ለመገናኛ ብዙሃን ባስተላለፉት መልእክት ኢትዮጵያ የሽግግር ወቅት ላይ ከመሆኗም በላይ በበርካታ ተግዳሮቶች እየተፈተነች ነው፡፡ እነዚህን ፈተናዎች አገሪቱ ዜጎቿን በማስተባበር ለመወጣት ጥረት በምታደርግበት ወቅት የመንግስታት አላስፈላጊ ጣልቃ ገቢነት አግባብነት የለውም ሲሉ ተቃውመውታል፡፡ የኮሚቴ አባላቱ በሶስት (አማርኛ፣ እንግሊዘኛ እና አረብኛ) ቋንቋዎች መልእክት አስተላልፈዋልም፡፡ ቪዲዮ ዘገባ ፡ DW ስዩም ጌቱ፡፡ | DW Amharic
12.7K viewsMay 21, 2021
FacebookDW Amharic
1:05:13
ጤና ይስጥልን! እንደምን አላችሁ? ለአንድ ሰዓት በሚዘልቀው በዕለቱ ሥርጭት እሸቴ በቀለ የዓለም ዜና ሊያሰማን፥ ጠቅላላ ሥርጭቱን ለመምራት ደግሞ ታምራት ዲንሳ በቀጥታው ስቱዲዮ ይገኛል ። የዶይቼ ቬለ የቀጥታ ሥርጭት ከሳተላይት በተጨማሪ በዋናው ድረገጻችን፣ በቴሌግራም እና በዩቲዩብም ይተላለፋል። ማድመጫውን ለወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ቆዩ ። ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ እና እየቴሌግራም ቻናሎች በሚከተሉት ማገናኛዎች መከተል ትችላላችሁ ። https://www.youtube.com/@dwamharic/videos https://t.me/dw_amharic dwamharic_newshour | DW Amharic
2.8K views4 months ago
FacebookDW Amharic
1:06:01
የዶቼቬለ የቀጥታ ስርጭት ተከታታዮቻችን እንደምን ዋላችሁ፤ እንደምን አመሻችሁ? የዕለቱን ስርጭት ዮሃንስ ገብረእግዚአብሄር ይመራል ። ታምራት ዲንሳ ደግሞ የዓለም ዜና ያቀርባል። የቀጥታ ስርጭታችንን እየተከታተላችሁ ለሌሎች ወዳጆቻችሁ ስለምታጋሩ ዶቼቬለ ከልብ ያመሰግናል ። የዶይቼ ቬለ የቀጥታ ሥርጭት ከሳተላይት በተጨማሪ በዋናው ድረገጻችን፣ በቴሌግራም እና በዩቲዩብም ይተላለፋል። ማድመጫውን ለወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ቆዩ ። ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ እና እየቴሌግራም ቻናሎች በሚከተሉት ማገናኛዎች መከተል ትችላላችሁ ። https://www.youtube.com/@dwamharic/videos https://t.me/dw_amharic dwamharic_newshour | DW Amharic
4.1K views4 months ago
FacebookDW Amharic
1:40
ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ ከተደረገው በረራ ጎን ለጎን ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ ለመምጣት በርካቶች እየተጠባበቁ ነው። መንገደኞቹ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሁን በቀን አንድ ጊዜ ብቻ የሚደረገውን በረራ እንዲጨምር ለአየር መንገድ ተማጽኖ አቅርበዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን እጥረት እንደሌለበት ነገር ግን ከበረራ ሠራተኞቹ ጋር ለሚኖረው የመረጃ ልውውጥ የመገናኛው መስመር መስተካከልን እንደሚጠብቅ መግለጹን መረጃዎች ያመለክታሉ። ቪዲዮ፤ ሚሊየን ኃይለ ሥላሴ ከመቀሌ | DW Amharic
40.5K viewsDec 28, 2022
FacebookDW Amharic
37:11
ፖለቲከኛ ጀዋር መሐመድ ለሦስት ገደማ ዓመታት ከዘለቀ ዝምታ በኋላ ወደ ፖለቲካው አደባባይ ተመልሷል። በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በሚጽፋቸው መልዕክቶች እና ከመገናኛ ብዙኃን ጋር በሚያደርጋቸው ቃለ-መጠይቆች በብልጽግና ፓርቲ እና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ላይ ብርቱ ትችቶች እያቀረበ ነው። በኢትዮጵያ በተለይ በኦሮሞ ልሒቃን ዘንድ ተደማጭ ከሆኑ ፖለቲከኞች አንዱ የሆነው ጀዋር ገና 38 ዓመቱ ነው። በርካታ ደጋፊዎች ቢኖሩትም በአይነ ቁራኛ የሚመለከቱት ጥቂት አይደሉም። የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ላይ የተነሳውን የኦሮሞ ወጣቶች ተቃውሞ በመምራት እና በማስተባበር ግንባር ቀደም ሚና ተጫውቷል። ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሰ በኋላ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስን በአባልነት ተቀላቅሎ በምርጫ ለመወዳደር ፍላጎት ነበረው። ይሁንና ከድምጻዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ ግድያ በኋ
201.4K viewsDec 29, 2024
FacebookDW Amharic
3:47
«áŠ˘á‰ľá‹ŽáŒľá‹Ť ያለ ትግራይ የማይታሰብ ነገር ነዉ» አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ዛሬ የጀመረዉ የኢትዮጵያ ፊዴራል መንግሥት እና የህወሓት ድርድር "ሀገርን ያስቀደመ መሆን አለበት" ሲል አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ለዶቼ ቬለ ( DW) ተናገረ። የሰላም ንግግሩ ቢዘገይም "ከዚህ በኋላ ላለው ውድመት፣ ጥፋትና ሞት ደንበኛ መልስ የሚመልስ ነው" ብሎ እንደሚያምን አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ ለዶቼ ቬለ በሰጠው አጭር ቃለ ምልልስ ተናግሯል። "ይህን ያህል ዋጋ መከፈል አልነበረበትም" የሚለው ኃይሌ "እጅግ እጅግ የከፋ ነገር ነው የተከሰተው" ብሏል። "አሁን ደቡብ አፍሪካ ውስጥ እየተደረገ ባለው ንግግር ሀገርን ፣ ኢትዮጵያን ምልዕከል አድርጎ ቶሎ ወደ መፍትሔ መገባት አለበት። ተጨማሪ ሞት እና ውድመት አንቀበልም" የሚል ሀሳብም አለው። አክሎም "ሀገርን ማዕከል ያላደረገ ድር
327.6K viewsOct 25, 2022
FacebookDW Amharic
See more